Mamusha Fenta, Bekele W/kidan and others on End Time part 3
Aprašymas
ይህ በአማርኛ የተዘጋጀ በመጨረሻው ዘመን ላይ የተደረገ ውይይት ነው፡፡ በውይይቱ ላይ ዶክተር ማሙሻ ፈንታ፤ ፓስተር በቀለ ወ/ ኪዳን፤ ፓስተር ግሩም ተስፋዬና ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንን በማወያየት አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ፡፡ ፕሮግራሙ ስምንት ክፍሎች ያሉት ሲሆን በተከታታይ ይቀርባሉ፡፡
አካሉ ሽኩር